Udemy
    •  
    •  
    •  
    •  
    •  
    •  
    •  
    •  
Turn what you know into an opportunity and reach millions around the world.
Learn More
Your cart is empty.
Keep shopping
ዩቱብ ማስተርክላስ - በ2022 የዩቱብ ሙሉ መማሪያ ኮርስ በአማረኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ
Rating: 5.0 out of 5(1 rating)
6 students
Last updated 5/2022
English

What you'll learn

  • ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም የተሟላ መረጃ ያገኛሉ
  • በ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ ውስጥ ቪዲዮን ኤዲት ይጀምራሉ
  • ፎቶ ኤዲቲንግ ማድረግ ይጀምራሉ
  • ስለ ጎግል አድሰንስ ሙሉ መረጃ ያውቃሉ
  • በዩቱብ የማይቋረጥ ገቢ መፍጠር እንዴት እንደምትችሉ ሙሉ እውቀት ያገኛሉ

Course content

10 sections55 lectures6h 46m total length
  • Introduction5:15

Requirements

  • ይህንን ኮርስ ለመውሰድ ፍላጎት እና ፍቃደኝነት ብቻ ነው የሚያስፈልግዎታል
  • ኮምፒውተር ወይም ስልክ ያስፈልጎታል

Description

የዩቱብ ሙሉ ኮርስ በኢቲዮ ኮምፒውተር ት/ቤት እና በኢቲዮ ዩቱብ ቻናል የዩቱብ በአማረኛ የተዘጋጀ በውስጡ ከ55 በላይ ቪዲዩ የያዘ ሲሆን ከዩቱብ አከፋፈት ጀምሮ ብር እስከመቀበል ድረስ በቅደም ተከተል ያሳያል። ኮርሱ እረዥም ጊዜ ዩቱብ ላይ ገንዘብ በመስራት በቆዩ አስተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ዩቱብ ላይ ገንዘብ ለመስራት ብዙ መንገዶች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ምንም እውቀት ከሌለን ብዙ ስተቶችን እንሰራለን ይሄንንም ስተቶች እንዳይሳሳቱ ይሄ ኮርስ ተዘጋጅቷል።ኮርሱ በውስጡም ተጨማሪ ኮርሶችን ይዛል

  •   የቪዲዮ ኤዲቲንግ

  • የድምጽ ኤዲቲንግ

  • የፎቶ ኤዲቲንግ እና

  • በአፊሌት ማርኬቲንግ ግብይትን ጨምሮ ሌሎች ኮርሶችን ያካትታል

ይህ ኮርስ አማረኛ ቋንቋ መስማት ለሚችሉ ሰዎች ነው የተዘጋጀው። በውስጡም የምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች የመጀመርያው ክሮም፣ አዶቤ ፎቶሾፕ ፣ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ፣ ፊልሞራ ቪዲዮ ኤዲተር፣ ካምቲዥያ ስክሪን ሪከርደር ናቸው። ይህ ኮርስ ተስጦ ኖሯቸው ነገር ግን ገቢ መፍጠር ላልቻሉ ጥሩ አጋጣሚ ነው። ምክንያቱም ከዚህ ኮርስ ምን ይማራሉ

  • እንዴት በዩቱብ ገቢ መፍጠር እንደሚችሉ በግልፅ ያሳያል

  • ዩቱብ ላይ ምን ብንሰራ ያዋጣናል ምን አይነት አይድያ ብንሰራ አሪፍ ነው

  • ምን አይነት ኮምፒውተር ያስፈልገናል ፣ የዩቱብ ቻናላችንን እንዴት ማሳደግ እንችላለን

  • 1000 ሰብስክራይብ እና 4000 የእይታ ሰአት እንዴት በቶሎ እናገኛለን

  • በ1000 እይታ እንዴት ብዙ ገንሰብ እናገኛለን የሚሉትን አጠቃሎ ይዛል

  • ከዚህ ኮርስ ቡሃላ ስለዩቱብ ገቢ ማግኛ መንገዶች ሙሉ ለሙሉ ያውቃሉ

ዩቱብ ቁሚ ገቢ ከምናገኝባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ስለዚህ ተስጦአችንን ለሌሎች በማስተማር በዛው ገቢ እናገኝበታለን። እንዲሁም ዩቱብን ተጠቅመን ሌላ ተጨማሪ ገቢ ማግኛ ምንገድ መፍጠር እንችላለን ለምሳሌ አፍልየት ማርኬቲንግ የሚባል ገቢ ማግኛ መንገድ አለ ስለሱም በደንብ ያሳያል። ከዚህ ኮርስ ቡሃላ ያልገባቹ ነገር ካለ በማንኛውም ሰአት ልንረዳቹ እንችላለን።

Who this course is for:

  • ይህን ኮርስ በማንኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያሉ ተማሪዎች መውሰድ ይችላሉ