Udemy
    •  
    •  
    •  
    •  
    •  
    •  
    •  
    •  
Turn what you know into an opportunity and reach millions around the world.
Learn More
Your cart is empty.
Keep shopping
ሲ.ሲ.ኤን.ኤ ኔትዎርኪንግ ኮርስ ለጀማሪዎች Complete CCNA Course in Amharic
1 students

ሲ.ሲ.ኤን.ኤ ኔትዎርኪንግ ኮርስ ለጀማሪዎች Complete CCNA Course in Amharic

ሲ.ሲ.ኤን.ኤ ኔትዎርኪንግ (Cisco CCNA for beginners)
Created byIbrahim Reshid
Last updated 12/2024
English

What you'll learn

  • የኔትዎርኪንግ መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳብ ይረዳል
  • ስለ ኔትዎርኪንግ ሞዴል በደንብ ማብራራት ይችላል
  • ስለ ስዊቺንግ በጥልቀት ይማራል
  • የሲስኮ ስዊች መሰረታዊ ኮማንዶችን ይማራል
  • ስለ ቪላን፣ ኢተር ቻናል፣ ኤስቲፒ እና ሲዲፒ ይማራል
  • ስለ አይ ፒ አድሬሲንግ እና ሰብኔቲንግ ማብራራት ይችላል
  • ስለ ራውቲንግ እና የራውቲንግ አይነቶች መግለፅ ይችላል

Course content

3 sections • 36 lectures • 7h 16m total length
  • የኔትዎርክ መገናኛ መንገዶች (Networking Media)6:15
  • ለተግባር ክፍለ ጊዜ የምንጠቀማቸው መሳሪያዎች (Cisco Packet Tracer and GNS3 Configuration)9:19
  • ኦ ኤስ አይ የኔትዎርክ ሞደል (OSI Networking Model)14:42
  • የሲስኮ ስዊች ኮማንድ (Cisco Switch CLI and Configuration)10:59
  • የሲስኮ ስዊች ይለፍ ቃል አሰጣጥ (የተግባር ክፍለ ጊዜ) (Cisco Switch Passwords Configuration)11:11
  • የሲስኮ ስዊች ፍጥነትና ዱፕሌክስ አሞላል (የተግባር ክፍለ ጊዜ) (Configure Speed and Duplex)11:52

Requirements

  • ይህ ኮርስ ለጀማሪዎች የሚሆንና ምንም አይነት የቀደመ እውቀት አያስፈልገውም
  • ሲስኮ ፓኬት ትሬሰር እና ጂ ኤን ኤስ 3 ማውረድ ይጠበቀብዎታል

Description

በዚህ ኮርስ እንዴት የኔትወርክ ኤክስፐርት መሆን እንደሚችሉ ይማራሉ። ስለ ኔትዎርክቲንግ መግቢያ መሰረታዊ ስዊቺንግ፣ራውቲንግ እና IPv6 ባሉት መሰረታዊ ፅንሰ ሃሳቦች እንማራለን እና በኮርሱ ውስጥ ሁሉንም አስፈላጊ የCCNA ፅንሰ ሀሳቦች በአማርኛ እንማራለን። የኔትዎርክ ፕሮቶኮሎችን ለማጥናት፣ የኔትዎርክ መሳሪያዎችን ለማዋቀር እና የኔትዎርክ ችግሮችን ለመፍታት ሰዓታትን እናሳልፋለን።

እንደ ሲስኮ ኔትወርክ አስተባባሪ ገለፃ እንደዚህ አይነት ኮርስ በኔትወርክ ምህንድስና ውስጥ ሙያ ለመመስረት ለሚፈልጉ የአይቲ ባለሙያዎች እንደ መሰላል ሆኖ ያገለግላል።  መሰረታዊ የኔትወርክ ፅንሰ-ሀሳቦችን በሚሸፍን ጥብቅ ሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ CCNA ግለሰቦችን የኔትዎርክ መሣሪያዎችን የማዋቀር፣ መላ ለመፈለግ እና ለማስተዳደር ዕውቀት እና ችሎታዎችን ያስታጥቃቸዋል። ከኔትዎርክ አስተዳዳሪ እስከ የሲስተም ኢንጅነር ድረስ ለተለያዩ የኔትዎርክ ሚናዎች በሮች የሚከፍት ሁለገብ የምስክር ወረቀት ነው።  የCCNA አለምአቀፍ እውቅና እና የኢንዱስትሪ ፍላጎት በኔትወርኩ ላይ ጠንካራ መሰረት ለመገንባት እና የተሳካ የአይቲ ስራ ለመጀመር ለሚፈልጉ ጠቃሚ ሃብት ያደርገዋል።

ይህ ኮርስ በኔትዎርኪንግ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።በኪኦርሱም ውስጥ ከ ሰላሳ በላይ ቪዲዮዎች ያሉ ሲሆን የ7 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ርዝማኔ አለው። እንዲሁም የተለያዩ የሙከራ ወይም የላብ ክፍለጊዜዎችን አካቷል። የላብ ክፍለ ጊዜውን ለመከታተል Cisco Packet tracer እና GNS3 simulation ማውረድ ይጠበቅብዎታል። ስለ ኮርሱም PDF ማውረድ ይችላሉ። ፒ ዲ ኤፎቹም ከኮርሱ በተጨማሪ የተለያዩ ረሶችን አካተዋል።ይህም ኮርሱን ለመከታተል፣ ኖት ለመያዝ እንዲሁም ኮርሱን ለመከለስ ይረዳዎታል።ኮርሱ በOSI networking model ስር layer 2 እና layer 3 የሆኑ ነጥቦችን በስፋት ይዳስሳል።

ለCCNA ወይም በአጠቃላይ ለኔትዎርኪንግ አዲስ ከሆኑ ይህ ኮርስ ለእናንተ ነው። 

Who this course is for:

  • ይህ ኮርስ ለጀማሪዎች የሚሆን ነው
  • ስለ መሰረታዊ ኔትዎርኪንግ ማወቅ ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው
  • ይህ ኮርስ አማርኛ ለሚያዳምጡ ብቻ የተዘጋጀ ነው